ፍኖተ ምሥራቅ አፀደ ሕፃናትና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
Finote Misrak
Pre & Primary School
Three branches in Dire Dawa. We nurture disciplined, creative, and confident learners prepared for a bright future.
Join Telegram Channel
Finote Misrak
ፍኖተ ምሥራቅ
አፀደ ሕፃናትና
1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ራዕይ (Vision)
በትምህርት አሰጣጡ በአስተዳደሩ ከሚገኙ አቻ ት/ቤቶች ጋር ተፎካካሪና ስመጥር ሆኖ በመዝለቅ መልካም ስነ-ምግባር ያላቸውና ብቁ ተማሪዎችን አፍርቶ ማየት፡፡
ተልዕኮ (Mission)
ለአካባቢው ህብረተሰብ ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ለማህበራዊ፣ ለኢኮኖሚያዊና ለፖለቲካዊ አገልግሎት ዘርፎች ግብዓት የሚሆን ዜጋን ማፍራት፡፡
እሴቶቻችን (Values)
መሪ ቃል (Motto)
ለነገ ዛሬ ፤ ትውልድን በእውቀትና በስነ-ምግባር እናንፃለን!!
"እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን፤ ህዝቦቿንም ይባርክ"
What we build in every classroom
Discipline
Clear routines and consistency — the foundation for every skill.
Creativity
Room to question, make, and try again — thinking beyond recitation.
Communication
Confident speaking and listening, practiced daily.
Paying school fees, modernized
No paper slips. Pay online through school banking, receipt delivered home.
Old way
- ✕ Bank visit & paper slip
- ✕ Bring to office
Finote Misrak way
- ✓ Pay online from home
- ✓ Auto receipt delivery
Our Branches
ሳቢያን ቅርንጫፍ
ከስላሴ ቤተክርሲቲያን አጠገብ፤ ከዝናቡ አረንጓዴ መዝናኛ ፊት ለፊት
1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መታጠፊያ፤ እመርታ ቤተመፅሕፍት ፊት ለፊት
ገንደ ቆሬ ቅርንጫፍ
ከሳምራት ሆቴል ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ
Contact Any Branch
You can reach any of our branches using the numbers above.
Finote Misrak Pre & Primary School is proudly owned and operated by Baleryochu Trading PLC (ባለርዕዮቹ ትሬዲንግ)